የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ማስተባበሪያ

ቅርጫፍ ጽ/ቤቶች ማስተባበሪያ

  1. የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችን ያደራጃል የሥራ ክንውን ይከታተላል፡፡
  2. ለየቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የአቅም ግንባታ ሥልጠናዎችን ያዘጋጃል፡፡
  3. የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችን መደበኛ በሆነ ሁኔታ በአካል ጉብኝት ያደርጋል፡፡
  4. ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በተሰጣቸው ሃላፊነት መሰረት እንዲስሩ ያስተባብራል
  5. ለየቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያገኙ ያስተባብራል፡፡