የሴቶች፣ የወጣቶችና የልጆች አገልግሎት መምሪያ

የሴቶች የወጣቶች እና የልጆች አገልግሎት መምሪያ

  • ለሴቶች ወጣቶች እና ልጆች አገልጋዬች ስልጠናዎችን እና የአቅም ግንባታ ሴሚናሮችን ማዘጋጀት
  • የቤተእምነቶችን፣ የሚኒስትሪዎችን እና አጋዥ ድርጅቶችን በሴቶች፣ ወጣቶች እና ልጆች ዙሪያ የሚሰሩ አገልግሎቶች እንዲጎለብቱ የአቅም ግንባታ ስራዎችን መስራት
  • ማህበራዊ እና አገራዊ ሀላፊነትን ከመወጣት አኳያ ብቃት የሚሰጡ ስልጠናዎችን እና ኮንፍረንሶችን ማድረግ
  • ሴቶችን ወጣቶችን እና ልጆችን የሚመለከቱ የስልጠና እና ማስተማሪያ ማንዋሎችን እንዲሁም ፓሊሲዎችን ማዘጋጀት
  • በአገር አቀፍ ደረጃ ሴቶችን፣ ወጣቶችን እና ልጆችን የሚመለከቱ ፓሊሲዎች ሲወጡ መከታተል
  • ሴቶችን ወጣቶችን እና ልጆችን የሚመለከቱ ፕሮጀክቶችን ማቀድ
  • ሴቶችን ወጣቶችን እና ልጆችን የሚመለከቱ ጥናቶችን ማስጠናት
  • በሴቶች በወጣቶች እና በልጆች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት እና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ለመከላከል ካውንስሉ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ መስራት