የሠላምና የሕግ አድቮኬሲ ዳይሬክቶሬት

የሰላምና የሕግ አድቮኬሲ መምሪያ

  1. የካውንስሉ አሰራር ለአባላቱ ግልጽ እንዲሆን መተዳደሪያ ደንቡንና ሌሎች መመሪያዎችን በሚመለከት ሥልጠናዎችን፣ ማኑዋሎችን እና ጽሑፎችን ያዘጋጃል፡፡
  2. ካውንስሉ ከውስጥ ሠራተኞች፣ ከውጭ የመንግስትና የግል ተቋማት ጋር እንዲሁም ከግለሰቦች ጋር የሚያደርጋቸውን የተለያዩ ሕጋዊ ግንኙነቶችን በተመለከት የሕግ ምክር ይሰጣል፣
  3. በሀገሪቱ ውስጥ ብሎም በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የካውንስሉንና የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞችን እሴትና እምነቶች የሚቃረኑ ድርጊቶች እንዳይፍጽሙ አስፍላጊውን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን ይሰራል፡፡
  4. ከፖለቲካ ገለልተኛ በሆነ መልኩ በሰብአዊ መብትና በዜጎች ደህንነት ላይ እንዲሁም የንብረት ውድመቶችን በመከላከለ ረገድ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን ይሰራል፡፡
  5. በአገር አቀፍ፣ በአህጉር እና ዓለም አቀፍ ደረጃ የሠላም እሴት ግንባታና የአብሮነት የጋራ ስራዎችን ይሠራል