የምርምር፤ ሥልጠና እና አቅም ግንባታ መምሪያ

የምርምር፣ ሥልጠና እና አቅም ግንባታ መምሪያ

  • የካውንስሉን አባላት ሊያነቁ ፣ ሊጠቅሙ እና ሊያሰሩ የሚችሉ ምርምሮችን ማቀድ ፤ማጥናት በመንፈሳዊ ዘርፍ ዳይሬክተር ሲፀድቅም ተግባራዊ ማድረግ
  • የምርምር ውጤቶችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመወያየት ተግባራዊ ለማድረግ መስራት
  • ለአገር ገጽታ ግንባታ፣ ለሰላም እና በምድር ላይ በጎ ተጽእኖ ለማሳደር የሚረዱ ምርምሮችን ያካሂዳል
  • የካውንስሉን አባላት አቅም ለማጎልበት የሚረዱ ጥናቶችን ማካሔድ በጥናቱ ውጤትም መሰረት የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን እና ሴሚናሮችን ማካሔድ
  • ለካውንስሉ ጽ/ቤት ስራዎች የሚጠቅሙ ምርምሮችን፣ ስልጠናዎችን እና የአቅም ግንባታ ስራዎችን ማከናወን
  • ልዩ ልዩ የስልጠና ማንዋሎችን ያዘጋጃል
  • በአገር አቀፍ ደረጃ ፓሊሲዎች፣ መመሪያዎች እና ህጎች ሲረቁ ወይም ሲፀድቁ ተሳተፎ ያደርጋል