የሚሽንና ነገረ መለኮት መምሪያ

የሚሽን እና ነገረ መለኮት መምሪያ

  • የካውንስሉን አባላት የሚስዬን አገልግሎትን ለመደገፍ እቅዶችን ያወጣል
  • ቤተ እምነቶችን እና ህብረቶችን የሚያሳትፍ አገር አቀፍ፣ አህጉር አቀፍ እና አለም አቀፍ የወንጌል እና የሚስዬን አገልግሎት ፕሮግራሞችን እና ኮንፍረንሶችን ያዘጋጃል
  • በወንጌል ስራጭት እና ሚስዬን አገልግሎት ዙሪያ አገልጋዬችን የማሰልጠን እና የማስታጠቅ ፕሮግራሞችን ያዘጋጃል
  • የሚስዬን አገልግሎትን ከሚረዱ ግለሰቦች እና ተቋሞች ጋር ጤናማ ግንኙነት ያደርጋል
  • ለወንጌል ስርጭት እና ሚስዬን አገልግሎት የሚረዱ ጥናቶችን ያካሂዳል
  • የአባላቱን አቅም ለማጎልበት ሥልጠናዎችን ያዘጋጃል፡፡
  • የትምህርትና የሥልጠና መርሃ ግብር ያዘጋጃል፤
  • ለመንፈሳዊ ትምህርት እና የሚሲዮን ሥራ ለመሥራት የሚያስችል ጥናት ያደርጋል

በሰኔ ወር, 2013 የተዘጋጁ ትምህርቶች

Please click the file to download

በግንቦት ወር, 2013 የተዘጋጁ ትምህርቶች