የመጽሐፍ ቅዱስ ት/ቤቶች አስተዳደር መምሪያ

የመጽሐፍ ቅዱስ ት/ቤቶች አስተዳደር መምሪያ

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤቶች መንፈሳዊ፣ ማህበራዊ እና አገራዊ ሚና እንዲጎለብት ጥናቶችን ማካሔድ ማወያየት እና የጥናት ውጤቶች ተግባራዊ እንዲሆን መስራት
  • የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤቶችን አቅም ሊገነቡ የሚችሉ ፕሮጀክቶችን መቅረጽ፣ ድጋፍ ከሚያደርጉ አካላት ጋር በመተባበር አብሮ መስራት
  • በልዩ ልዩ መንገድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤቶችን መደገፍ፣
  • የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤቶች በመመሪያው መሰረት ደረጃቸውን መከታተል