የልማትና ማህበራዊ ተቋማት ዳይሬክቶሬት

  • በአዋጁ 1208/2013 እና በካውንስሉ የልማት ድርጅቶች ምዝገባ መመሪያ መሰረት የልማት ተቋማትን ይመዘግባል ይከታተላል፡፡
  • የካውንስሉ አባላት የልማት ተቋማት የአቅም ግንባታ ሥራዎችን ይሰራል፡፡