ዓለም አቀፍ ግንኙነት

ዓለም አቀፍ ግንኙነት

  1. የካውንስሉን ዓለም አቀፍ ግንኙነት ይመራል፤ ያስተባብራል፡፡
  2. የካውንስሉን ዓላማና የሚሠራቸውን ሥራዎች በተለያዩ ዘዴዎች ያስተዋውቃል፡፡
  3. ካውንስሉ ከሀገር ውጭ ካሉ ልዩ ልዩ ተቋማት ጋር የትብብር ግንኙነት እንዲፈጥር (እንዲኖረው) ያደርጋል፡፡
  4. የዲያስፖራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ያስተባብራል