የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያን ካውንስል ተልዕኮ፡-
ቤተ እምነቶች፤ ኅብረቶች፤ ሚኒስትሪዎች እና ሌሎች ለተመሳሳይ ዓላማ የተቋቋሙ አካላት የታላቁ ተልዕኮን ግብ ማሳካት ይችሉ ዘንድ አስፈሊጊውን ድጋፍና እገዛ ማድረግ፤
የወንጌል አማኞችን የጋራ ችግሮች፤ ጥያቄዎችና በየወቅቱ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ተግዳሮቶች የጋራ ድምጽ ሆኖ ማገልገል ፤
የአገሪቱ ሰሊም እንዲይናጋ ለመከላከል፤ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ሲያጋጥሙም የካውንስሉን አባላት በማስተባበር አዎንታዊ አስተዋጽዖ ማበርከት ፤
የአባላቱን የእርስ በርስ ግንኙነት ማጠናከርና መልካም ምሳሌነታቸው ጎልቶ እንዲታይ መደገፍ ነው፡፡
ተጨማሪ